Vancouver, BC info@ecasocial.com 604.123.4567

Substance Abuse በአልኮልና በዕጽ ሱሰኛ ለሆኑ

  1. በእጽና በአልኮል ሱሰኛ በመሆን ከህብረተሰቡ የተገለሉ ኢትዮጵያውያኖችን በማፈላለግ ማነጋገር፤ የቅርብ ቤተሰብ ካላቸው ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመምከር አስፈላጊውን ሕክምና የሚያገኙበትን መንገድ ከመንግሥትም ሆነ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር ማመቻቸት።
  2. ሕክምና ላይ እያሉ ተመላልሶ መጠየቅና ማበረታታት።
  3. ከማኅበረሰቡ ተነጥለው የነበሩትን ወደ ማህረሰቡ እንዲቀርቡ ማድረግ።
  4. ተመልሰው አምራች ዜጋ በመሆን እራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን እና አገሪቷን የሚጠቅሙበትን መንገድ ለማመቻቸት ከሚመለከተው ክፍል ጋር በመነጋገር በሥራ መስክ እንዲሰማሩ መርዳት።

 

  1. Find out about HIV / AIDS and HIV / AIDS in the community. Ask for advice on how to get the needed treatment by contacting family members with their families and family.
  2. Return and encourage return visits for treatment.
  3. Bringing those who were separated from the community to the community.
  4. Encourage employers to work with other stakeholders to help themselves, their families and the country to benefit from the country.