Vancouver, BC
info@ecasocial.com
604.123.4567
Search
Home
About
Hospital Visits ስለበሽተኞች
Newcomers አዲስ ስለሚመጡ ነዋሪዎች
Substance Abuse በአልኮልና በዕጽ ሱሰኛ ለሆኑ
Prison Visits እስረኞች
Funerals የቀብር ሥነ ስርዓት
Services
Contact
Newcomers አዲስ ስለሚመጡ ነዋሪዎች
ከመንግሥት፣ ከቤተ ክርስቲያኖች…ወዘተ ጋር የቅርብ ግንኙነት በመፍጠር፣ ጊዜያዊ ማረፊያ ማመቻቸት፣ የቤት ቁሳቁስ ማፈላለግ…ወዘተ።
አዲስ መጪዎችን የሚረዱ የመንግሥትና የግል ድርጅቶችን መጠቆም።
የማሕበሩ አባል እንዲሆኑ ማበረታታት፣ በሰብሰባዎች፣ በተለያዩ ዝግጅቶች እንዲገኙ መጋበዝ፣ በአጠቃላይ ከማኅበረሰቡ ጋር ማስተዋወቅ።
የትርጉም አገልግሎት ለሚጠይቁ አገልግሎቱን ማመቻቸት እና በአጠቃላይ የሕይወት አቅጣጫቸውን እንዲያስተካክሉ፣ በአጠገባቸው ሆኖ መርዳት።
Building relationships with the government, the church, etc., providing temporary accommodation, finding furniture, etc.
Indicate government and private organizations that assist newcomers.
Encouraging members to join the association, gathering meetings, organizing events, and communicating with the community in general.
Help facilitate the translation of the service and help them adjust their life direction in the near future.
Newcomers አዲስ ስለሚመጡ ነዋሪዎች