Vancouver, BC info@ecasocial.com 604.123.4567

Prison Visits እስረኞች

የተለያየ ወንጀል ፈጽማችኋል ተብለው በመግስት ቀጥጥር ስር የሚገኙ ወገኖቻችን፣ ፈጽመዋል ተብለው ሕግ የሰጠውን ውሣኔ በቅድሚያ እያከበርን እስረኞቹ በመንግሥት የሰጣቸው መብት መጠበቁን ማረጋገጥ።

  1. እስረኛው በማረፊያ ቤት እያለ ለሚጠይቀው ማንኛውም ዓይነት ሕጋዊ ዕርዳታዎችን ማድረግ ለምሳሌ የትርጉም ሥራ፣ የሃይማኖት አባት ለኑዛዜ እንዲመጣለት ሲጠይቅ፣ የሐይማኖት መጻሕፍትን፣ ከባህር ማዶ ያሉ ዘመዶቹን ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት መተባበር…ወዘተ። ከሕግ እስረኛውና ከእስር ቤት አስተዳደር ክፍል ጋር በቅንጅት በመሥራት በተቻለ መጠን የሕግ እስረኛውን መርዳት ፣ የተበየነበትን ቅጣት ጨርሶ ሲለቀቅ ከህብረተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል እና ራሱን እንዲያደራጅ እስፈላጊውን ጥረት እና እገዛ ማድረግ ።

Ensure that our people, who have been arrested for various crimes, have firstly adhered to the decision of the law and that the prisoners are entitled to their rights. Ask the prisoner to make any legal aid, such as translation, religious calling for religious confession, biblical books, cooperation with overseas partners, etc. With the help of the Prison and Prison Administration, make the necessary effort and support to help the prisoner release as soon as possible, joining the community at the end of the sentence.