Vancouver, BC info@ecasocial.com 604.123.4567

Hospital Visits ስለበሽተኞች

  1. ለአጭር ጊዜ ይሁን ለረጅም ጊዜያት በመኖሪያ ቤታቸውና በሆስፒታል ታመው የሚገኙትን ወገኖቻችንን አጠያይቆ በማፈላለግ፣ ከበሽተኞችቹና ከቤተሰባቸው ፈቃድ በመጠየቅ ታማሚዎቹን በአሉበት ቦታ ተገኝቶ መጠየቅ፣ ደጋግሞ መጎብኘት፣ ያሉበትን ደረጃ ማወቅ።
  2. ከበሽተኛውም ሆነ ከቤተሰብ ፈቃድ ጠይቆ የቅርብ ሐኪሙን ወይም የሆስፒታሉን አስተዳደር ክፍል ስለበሽተኛው ማነጋገር
  3. በሽተኛው ሰው እንዲጠይቀው ፈቃደኛ ከሆነ፣ ህብረተሰቡ በሽተኛውን እንዲጠይቀው በብዙሃኑ መገናኛ ማሳወቅ
  4. በሽተኛው ዘመድ አዝማድ በአጠገቡ ከሌለው፣ የበሽተኛው ዘመድ አዝማድ ወገኖች ኢትዮጵያውያኖች መሆናቸውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ኮሚቴው ድርብ ሃላፊነት ወስዶ የበሽተኛውን ሁኔታ በቅርብ መከታተል።
  5. በሽተኛውንና በሌላ አገር የሚገኙትን ዘመዶቹን በተገኘው መገናኛ ማገናኘት፤ እንዲሁም ኮሚቴው በዚህ አጋጣሚ ብር ስነ ስርዓቱን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማመቻቸት…ወዘተ። ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የመንግስት መሥሪያ ቤቶችን፣ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን በማፈላለግ ማነጋገር።
  6. ኮሚቴው የስራ ማስኪያሄጃ ገንዘቡን እንዳመቻቸ፣ የኢትዮጵያ ማኅበር አባሎች በታመሙበት ወቅት(ለማኅበሩ አባሎች ብቻ) ኮሚቴው በሚያደርገው የመጀመሪያ ጉብኝት ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሁሉም አባል አንድ ወጥ የሆነ አበባ ከመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ጋር የማኅበሩ መልዕክተኛ በመሆን ጉብኝቱን ያደርጋል።

 

  1. Ask for the sick and the family for a short time or a long time, asking for permission from the sick and their family members to ask them where they are and to ask for permission.
  2. Ask for help from the sick person or family and contact the nearest doctor or hospital administrator.
  3. If the patient is willing to ask for help, ask the community to talk to the patient about the patient.
  4. If the patient has no longer adjacent to the patient, the committee will take double responsibility for the patient’s condition, taking into account that the elderly relatives are Ethiopians.
  5. Connecting the patient and other relatives at the exchange, and arranging the conditions necessary for the committee in this case. Contact the concerned government agencies, organizations and individuals.
  6. At the first meeting of the committee during the meeting (members of the Society only), the committee will make a tour with the Fair Value Fair for all members, with a memorable card accompanying the membership.